የመንግስትና ማህበራዊ ተቋማት ወይም የግል ድርጅቶች የአማርኛ ቋንቋን ሙያዊ እውቀትና ችሎታ የሚጠይቁ እንደ ስያሜ፣ ትርጉም፣ መሰናዶ የመሰሉ አገልግሎቶችን ሲፈልጉ የምክር አገልግሎት የሚጠይቁበት ገጽ ነው።