ይህ ገጽ ጎብኚዎች ስለአማርኛ ያሏቸውን ምርም ሆኑ ገራገር ጥያቄዎችና አስተያየቶች በአጭሩ ለአንባቢዎች አቅርበው ለውይይት የሚጋብዙበትና መልስ የሚሰጣጡበት ሃሳብ የሚለዋወጡበት ገጽ ነው። አንባቢዎች ሃላፊነት በተመላበት አኳኋን ይሳተፉ ዘንድ ጥያቄና አስተያየት ለማቅረብም ሆነ በገጹ የሚቀርቡትን ይዘቶች ለመመልከት መጀመሪያ እንዲመዘገቡ፣ ከዚያም ሲገቡ መለያዎቻቸውን እንዲያስገቡ እንጠይቃለን። ማናቸውም የጎብኚዎች መለያዎች በድረገጹ አዘጋጆች በኩል ለሶስተኛ ወገን ተላልፈው አይሰጡም።